የአማርኛ መማሪያ ዕቃዎች (Amharic learning material) ብዙ ዕቃዎች ላማርኛ መማር የሉኝም። ባማርኛ ትምህርት
በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የ Colloquial Amharic መጽሐፍ እናበባለን። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ብዙ ውይይቶች አሉ። ውይይቶቹን
እናዳምጣለን እና በምሳሌዎች መሠረት እንናገራለን። እቤት ውስጥ የትምህርት ጽሑፎች አነባለሁ። ዩትዩብም ላይ ዘፈኖች
አዳምጣለሁ። ዘሪቱ ከበደን እወዳለሁ። ሁለትም ፊልሞች ባማርኛ አይቻለሁ። ስማቸው ሒሩት እና ኤፍሬምና በጉ ናቸው። ፊልሞቹ በጣም
ደስ ይላሉ። Please correct my mistakes, I know the text is full of them. በጣም አመሰግናለሁ