Search from various English teachers...
Germany flagDorothea
የአማርኛ መማር ዕቃዎች (Amharic learning material) ብዙ ዕቃዎች ላማርኛ መማር የሉኝም። ባማርኛ ትምህርት በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የ Colloquial Amharic መጽሐፍ እናበባለን። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ብዙ ውይይቶች አሉ። ውይይቶቹን እናዳምታለን እና በምሳሌዎች መሠረት እናገራለን። እቤት ውስጥ የትምህርት ጽሑፎች አናበባለሁ። እዩትዩብም ላይ ዘፈኖች አዳምታለሁ። ዘሪቱ ከበደን እወድዳለሁ። ሁለትም ፊልሞች ባማርኛ አየሁ። ስማቸው ሒሩት እና ኤፍሬምና በጉ ናቸው። ፊልሞቹ በጣም ደስ አሉ። Please correct my mistakes, I know the text is full of them. በጣም አመሰግናለሁ

Corrections · 1

0
የአማርኛ መማሪያ ዕቃዎች (Amharic learning material) ብዙ ዕቃዎች ላማርኛ መማር የሉኝም። ባማርኛ ትምህርት በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የ Colloquial Amharic መጽሐፍ እናበባለን። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ብዙ ውይይቶች አሉ። ውይይቶቹን እናዳምጣለን እና በምሳሌዎች መሠረት እንናገራለን። እቤት ውስጥ የትምህርት ጽሑፎች አነባለሁ። ዩትዩብም ላይ ዘፈኖች አዳምጣለሁ። ዘሪቱ ከበደን እወዳለሁ። ሁለትም ፊልሞች ባማርኛ አይቻለሁ። ስማቸው ሒሩት እና ኤፍሬምና በጉ ናቸው። ፊልሞቹ በጣም ደስ ይላሉ። Please correct my mistakes, I know the text is full of them. በጣም አመሰግናለሁ

Want to progress faster?

Join this learning community and try out free exercises!

Don’t miss out on the opportunity to learn a language from the comfort of your own home. Browse our selection of experienced language tutors and enroll in your first lesson now!

Start Learning Today