Search from various English teachers...
Germany flagDorothea
ዐረፍተ ነገሮች እነዚይህን ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጠም አመሰግናአሁ 1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል። 2. ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታ በርሊን ነው። 3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው። 4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ። 5. ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ስለ ቆንጆ ቋንቋ ነው እና ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ። 6. ድገምልኝ። 7. እባክህ ቀስ በል። 8. ይህን ቃል ትጻፋለህ ትችላለህ? 9. ይህን ነገር አልገባኝም። 10. የት ነው የምትኖረው? 11. የቱን የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ? 12. ምን ምን ነገር በዕረፍት ታደርጋለህ? 13. ምን ምን ዓይነት ስፖርት ታደርጋለህ? 14. ስንት ወንድሞች አለህ? 15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች። 16. ያማርኛ ቋንቋ ብቻ ትንሽ እችላል።

Corrections · 3

1

ዐረፍተ ነገሮች

እነዚህ ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጣም አመሰግናአሁ 

1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል።
2. ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታዬ በርሊን ነው።
3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው።
4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ።
5. ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ። ቆንጆ ቋንቋ ነው ።ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ።
6. ድገምልኝ?
7. እባክህ ቀስ በል?
8. ይህን ቃል መፃፍ ትችላለህ?
9. ይህ ነገር አልገባኝም?
10. የት ነው የምትኖረው?
11. የትኛውን የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ?
12. በዕረፍትህ ጊዜ ምን ታደርጋለህ?
13.  ምን ዓይነት ስፖርት ትወዳለህ?
14. ስንት ወንድሞች አሉህ?
15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች።
16. ያማርኛ ቋንቋ  ትንሽ እችላለሁ።
0
ዐረፍተ ነገሮች እነዚይህን ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጠም አመሰግናአሁ 1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል። 2. ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታ በርሊን ነው። 3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው። 4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ። 5. ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ስለ ቆንጆ ቋንቋ ነው እና ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ። 6. ድገምልኝ። 7. እባክህ ቀስ በል። 8. ይህን ቃል ትጻፋለህ ትችላለህ? 9. ይህን ነገር አልገባኝም። 10. የት ነው የምትኖረው? 11. የቱን የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ? 12. ምን ምን ነገር በዕረፍት ታደርጋለህ? 13. ምን ምን ዓይነት ስፖርት ታደርጋለህ? 14. ስንት ወንድሞች አለህ? 15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች። 16. ያማርኛ ቋንቋ ብቻ ትንሽ እችላል።አዎ
0
እነዚህ ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጠም አመሰግናአሁ 1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል። 2. ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታዬ በርሊን ነው። 3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው። 4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ። 5. ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ። ቆንጆ ቋንቋ ነው ። ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ። 6. ድገምልኝ? 7. እባክህ ቀስ በል? 8. ይህን ቃል መፃፍ ትችላለህ? 9. ይህ ነገር አልገባኝም። 10. የት ነው የምትኖረው? 11. የትኛውን የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ? 12. በዕረፍትህ ጊዜህ ምን ታደርጋለህ? 13. ምን ዓይነት ስፖርት ትወዳለህ? 14. ስንት ወንድሞች አሉህ? 15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች። 16. ያማርኛ ቋንቋ ትንሽ እችላለሁ።

Want to progress faster?

Join this learning community and try out free exercises!

Don’t miss out on the opportunity to learn a language from the comfort of your own home. Browse our selection of experienced language tutors and enroll in your first lesson now!

Start Learning Today