ዐረፍተ ነገሮች እነዚይህን ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጠም አመሰግናአሁ 1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል። 2.
ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታ በርሊን ነው። 3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው። 4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ። 5.
ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ስለ ቆንጆ ቋንቋ ነው እና ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ። 6. ድገምልኝ። 7. እባክህ
ቀስ በል። 8. ይህን ቃል ትጻፋለህ ትችላለህ? 9. ይህን ነገር አልገባኝም። 10. የት ነው የምትኖረው? 11. የቱን
የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ? 12. ምን ምን ነገር በዕረፍት ታደርጋለህ? 13. ምን ምን ዓይነት ስፖርት ታደርጋለህ? 14.
ስንት ወንድሞች አለህ? 15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች። 16. ያማርኛ ቋንቋ ብቻ ትንሽ
እችላል።አዎ