United States flag
United Kingdom flag
Search from various English teachers...
Signup/Login
Profile
I am from Ethiopia but currently residing in Washington, DC.I would like to work on my English fluency.
Learning
English
Language Skills
Amharic
Native
Lesson Feedback
Lesson history
Last month
Last 3 months
All time
Completed lessons
0
0
35
Attendance rate
100%
100%
97%
Teacher reviews
No record
Activities
Corrected
ዐረፍተ ነገሮች
እነዚህ ዐረፍተ ነገሮች ልክ ናቸው? በጣም አመሰግናአሁ
1. ጤና ይስጥልኝ ስሜ ዶሮቴያ ይባላል።
2. ጀርመናዊት ነኝ። የትውልድ ቦታዬ በርሊን ነው።
3. ሐምቡርግ ከተማ ነው የምኖረው።
4. ሴማዊ ቋንቋዎች ባለሙያ ነኝ።
5. ያማርኛ ቋንቋ መማር እፈልጋለሁ ። ቆንጆ ቋንቋ ነው ።ወደፊት ወደ ኢትዮጵያ መሄድ እፈልጋለሁ።
6. ድገምልኝ?
7. እባክህ ቀስ በል?
8. ይህን ቃል መፃፍ ትችላለህ?
9. ይህ ነገር አልገባኝም?
10. የት ነው የምትኖረው?
11. የትኛውን የኢትዮጵያ ክልል ትወዳለህ?
12. በዕረፍትህ ጊዜ ምን ታደርጋለህ?
13. ምን ዓይነት ስፖርት ትወዳለህ?
14. ስንት ወንድሞች አሉህ?
15. አንዲት እኅት አለኝ። የዩኒቨርሲቲ የሦስተኛ ዓመት ተማሪ ነች።
16. ያማርኛ ቋንቋ ትንሽ እችላለሁ።
0 voted
August 26, 2017
0
1
Corrected
0 voted
August 26, 2017
0
0
00:00
00:00