Search from various English teachers...
Profile
Learning
English
Language Skills
AmharicNative
TigrinyaNative
Lesson Feedback
Lesson history
 Last monthLast 3 monthsAll time
Completed lessons000
Attendance rate100%100%100%
Teacher reviews
No record
Activities
  • Corrected
    ጤና ይስጥልኝ

    ጤና ይስጥልኝ።ስሜ ማርያም ነው።እኔ ከ ጀርመን ነኝ።ባሌ ደሞ ከ ቻይና ነው።አማርኛ አልናገርም።እንግሊዘኛ፣ጀርመንኛ እና ቻይንኛ እናገራለሁ።አርባ አንድ ዓመቴ ነው እና ሦስት ልጆች አሉኝ።
    0 voted
    April 17, 2020
    0
  • Corrected
    አማርኛ መማር

    ሰላም! ስሜ አና ነው ። እኔ ጀርመናዊት ነኝ ። አሁን በኢትዮጵያ እኖራላሁ ። በአዲስ እሰራለሁ ። አማርኛ መማር እፈልጋለሁ ግን በጣም አስቸጋሪ ቋንቋ ነው ። አንዳንድ ቃላት ብቻ እችላለሁ ። የኢትዮጵያን ምግብ በጣም እወዳለሁ ። ደግሞ ቡናና ጁስ በጣም ጥሩ ናቸው ። በየቀኑ አማርኛ ለመናገር እሞክራለሁ ፤ ለምሳሌ ወደ ገብያ እሄዳለሁና በአማርኛ ዋጋዉን እጠይቃለሁ ። አንድ ቀን ጥሩ አማርኛ መናገር እችላለሁ ተስፋ አደርጋለሁ ።
    0 voted
    April 17, 2020
    1